ሬስቶራንትዎ ታሟል?
የባለሙያ ህክምና እናድርግለት።
ከነጻው የ Pilot Program ጀምሮ እስከ ሙሉ የፕሮፌሽናል ማማከር አገልግሎት። አሌክስ እና ቢንያም ትርፍዎን ለማሳደግ እና አሰራርዎን ለማዘመን ዝግጁ ናቸው።
የሬስቶራንት ፈጣን የጤና ምርመራ
ከታች ካሉት ችግሮች ውስጥ የእርስዎ ሬስቶራንት የሚያጋጥሙትን ይምረጡ፡
የመረጡት ምልክቶች እንደሚያሳዩት፣ የእርስዎ ሬስቶራንት በአሰራር (Operations) ወይም በፋይናንስ ቁጥጥር (Cost Control) ላይ ክፍተቶች አሉበት። የ”ሬስቶራንት ህክምና” ቡድን መፍትሄ አለው። መፍትሄዎቹን ይመልከቱ →
የአገልግሎት ዝርዝር
10 የተመረጡ ሬስቶራንቶች (ነጻ አገልግሎት)
ይህ የሙከራ ምዕራፍ ነው። 10 አቅም ያላቸው ግን ችግር ውስጥ ያሉ ሬስቶራንቶችን መርጠን፣ ሙሉ የአሰራር ማስተካከያ በነጻ እናደርጋለን።
Profitability & Finance
- ✓ Menu Engineering: ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኙ ምግቦችን መለየት።
- ✓ Food Cost Control: የምግብ ወጪን (F&B Cost) መቀነስ።
- ✓ Inventory Systems: የክምችት እና የግዥ ስርዓት መዘርጋት።
- ✓ P&L Analysis: የትርፍ እና ኪሳራ ሪፖርት ማደራጀት።
Operations & Efficiency
- ✓ Workflow Optimization: የኩሽና አሰራርን ማፍጠን።
- ✓ SOP Development: መደበኛ የአሰራር ቅደም ተከተሎችን መጻፍ።
- ✓ Staff Scheduling: የሰው ሃይል አጠቃቀምን ማሻሻል።
- ✓ Equipment Layout: የማሽን እና የቦታ አጠቃቀም ምክር።
Strategy & Brand
- ✓ Concept Development: አዲስ ሬስቶራንት ጽንሰ-ሀሳብ ማውጣት።
- ✓ Staff Training: የአገልግሎት እና የእንግዳ ተቀባይነት ስልጠና።
- ✓ Marketing Strategy: (With Alex) የገበያ እና የሚዲያ እቅድ።
- ✓ Quality Audit: የጥራት ቁጥጥር (Mystery Shopper)።
የባለሙያዎች ቡድን
ቢንያም ተሰማ
Hospitality Operations Expert
ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ያለው የፋይናንስ እና የአሰራር ስርዓት አማካሪ። የ”ሬስቶራንት ህክምና” ፕሮጀክት ዋና መሪ እና Operational Doctor። የፖድካስት ክፍሉ ተባባሪ አቅራቢ።
አሌክስ (ፊደል ፖድካስት)
Hospitality Professional & Media Host
የሆስፒታሊቲ ባለሙያ እና የሚዲያ መሪ። የ”ሬስቶራንት ህክምና” ስትራቴጂስት እና የፖድካስቱ ዋና አዘጋጅ። ለደንበኞች የPR እና የገበያ መፍትሄዎችን ይሰጣል።
“ሬስቶራንት ህክምና” በፊደል ፖድካስት
ሁለቱም ባለሙያዎች (ቢንያም እና አሌክስ) በጋራ የሚያቀርቡትን የ”ሬስቶራንት ህክምና” ክፍል በፊደል ፖድካስት ይከታተሉ። እውነተኛ የለውጥ ታሪኮችን እና ሙያዊ ምክሮችን ያገኛሉ።
በ YouTube ይመልከቱ →